በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክ

አንዳንድ ጊዜ በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽና ማስታወክ “የጠዋት ህመም” ተብለው ቢጠሩም በቀን ውስጥ በማንኛውም ሰአት ሊፈጠሩ ይችላሉ። ጠዋት ብቻ የሚያሰቃዩ ሴቶች ቢኖሩም ቀንና ማታም የሚያሰቃዩ ሴቶችም አሉ።

70%-85% እርጉዝ ሴቶችን ሊያጋጥም የሚችል በጣም የተለመደ ሁኔታ ነው።… ተጨማሪ ለማንበብ

תופעת הבחילות וההקאות בהיריון

ሀኪል ማማከር ያለብኝ መቼ ነው?

የጠዋት ህመምዎ ቀንም ሌሊትም ከቆየ ሰውነትዎ በቂ ንጥረ ነገርና ፈሳሽ ላያገኝ ይችላል። በተጨማሪ ለእርስዎና ለጽንሱ የሚያስፈልጉትን ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች ሰውነትዎ ላያገኝ ይችላል። በእርግዝና ወቅት ብዙ ሴቶች ክብደት ይቀንሳሉ ወይም ተገቢውን ክብደት አይጨምሩም። አስቸጋሪ የጠዋት ህመም ሀይፐርሚስስ ግራቪዳረም ወይም ፈሳሽ ማጣትና የተመጣጠነ ምግብ ማጣትን ሊያስከትል ይችላል።… ተጨማሪ ለማንበብ
תופעת הבחילות וההקאות בהיריון